የግርጌ ማስታወሻ
b ብዙ ቤተሰቦች፣ ኮምፒውተራቸውን የቤተሰቡ አባላት ወጣ ገባ በሚሉበት ግልጽ ቦታ ላይ በማስቀመጥ፣ በኮምፒውተር አጠቃቀማቸው ረገድ ገደብ ለማበጀት የሚያስችሏቸውን እርምጃዎች ወስደዋል። በተጨማሪም አንዳንዶች መጥፎ ነገሮችን አጣርቶ የሚያስቀር ፕሮግራም ኮምፒውተራቸው ላይ ጭነዋል። ይሁን እንጂ ሙሉ በሙሉ ልንተማመንበት የምንችል የኮምፒውተር ፕሮግራም ማግኘት አይቻልም።