የግርጌ ማስታወሻ
a ብዙ ጊዜ የሚያጋጥም ባይሆንም እንኳ አንድ ክርስቲያን በሌላው ክርስቲያን ላይ አስገድዶ እንደመድፈር፣ ድብደባ፣ ነፍስ ግድያ ወይም ከባድ ስርቆት ያለ ከባድ ወንጀል ይፈጽም ይሆናል። እንዲህ ያሉ ሁኔታዎች ሲፈጸሙ ፍርድ ቤት ሊያስቆም የሚችል ቢሆንም እንኳ ተበዳዩ ወገን ጉዳዩን ለባለ ሥልጣናት ማሳወቁ የክርስትናን መሠረታዊ ሥርዓቶች እንደመጻረር ሊቆጠር አይችልም።