የግርጌ ማስታወሻ b አንዳንዶች ሆን ብለው ሰውነታቸውን በመቁረጥ፣ በማቃጠል ወይም በመቧጨር ራሳቸውን የሚጎዱ ከመሆኑም ሌላ ሰውነታቸው እስኪበልዝ ድረስ አካላቸውን የሚጎዱ ሌሎች ነገሮች ያደርጋሉ።