የግርጌ ማስታወሻ c ፊት ለፊት መነጋገር የሚከብድህ ከመሰለህ ደብዳቤ በመጻፍ ወይም ስልክ በመደወል ሐሳብህን መግለጽ ትችላለህ። ስሜትህን ለሌሎች መግለጽህ ከጭንቀትህ ለመላቀቅ የሚረዳህ ጠቃሚ እርምጃ ነው።