የግርጌ ማስታወሻ
a የሳይንስ ሊቃውንት ሰውነታችን፣ የተለያዩ የአካል ክፍሎቻችን ያሉበትን ቦታ የማወቅ እንዲሁም የእጃችንንና የእግራችንን እንቅስቃሴ የመቆጣጠር ልዩ ችሎታ እንዳለው ይናገራሉ። ለምሳሌ ዓይንህን ጨፍነህ እንኳ በትክክል ማጨብጨብ የምትችለው አካልህ ይህ ችሎታ ስላለው ነው። ይህን ችሎታዋን ያጣች አንዲት ሕመምተኛ መቆም፣ መራመድም ሆነ ቀና ብላ መቀመጥ ተስኗታል።