የግርጌ ማስታወሻ b እዚህ ላይ መጽሐፍ ቅዱስ የተጠቀመው አካላዊ “ቅርጽ” የሚል ትርጉም ያለውን ሞርፊ የተባለውን የግሪክኛ ቃል ሳይሆን “ሁኔታን” የሚያመለክተውን ትሮፖስ የሚለውን የግሪክኛ ቃል ነው።