የግርጌ ማስታወሻ f ከሌሎች ቦታዎች የመጡት ሰዎች ተጨማሪ መንፈሳዊ እውቀት ለመቅሰም በኢየሩሳሌም ቆይተው ስለነበር ይህ ጊዜያዊ ዝግጅት በወቅቱ የሚያስፈልጋቸውን ለሟሟላት አስችሏል። ይህ በፈቃደኝነት የተደረገ ዝግጅት ነበር፤ በመሆኑም የኮሚኒዝም ርዕዮተ ዓለም ገጽታ እንደሆነ ተደርጎ መታየት የለበትም።—ሥራ 5:1-4