የግርጌ ማስታወሻ
f በመጀመሪያው መቶ ዘመን፣ አንዳንድ ብቃት ያላቸው ወንዶች ሽማግሌዎችን የመሾም ኃላፊነት ተሰጥቷቸው ነበር። (ሥራ 14:23፤ 1 ጢሞ. 5:22፤ ቲቶ 1:5) በአሁኑ ወቅት የበላይ አካሉ የወረዳ የበላይ ተመልካቾችን ይሾማል፤ የወረዳ የበላይ ተመልካቾች ደግሞ ሽማግሌዎችንና የጉባኤ አገልጋዮችን የመሾም ኃላፊነት አለባቸው።