የግርጌ ማስታወሻ d በሮማውያን ሕግ መሠረት ዜጎች ምንጊዜም ጉዳያቸው በተገቢው መንገድ ችሎት ፊት ሊታይ ይገባል፤ እንዲሁም አንድ ሰው ጥፋተኛ እንደሆነ ሳይፈረድበት በሕዝብ ፊት አይቀጣም።