የግርጌ ማስታወሻ f እንዲህ ያሉ የእጅ ሙያ ማኅበራት ከፍተኛ ተጽዕኖ ማሳደር ይችላሉ። ለምሳሌ ያህል፣ ከመቶ ዓመት ገደማ በኋላ የዳቦ ጋጋሪዎች ማኅበር በኤፌሶን ተመሳሳይ ዓመፅ አስነስቶ ነበር።