የግርጌ ማስታወሻ c ከተላኩት ወንድሞች አንዱ ቲቶ ሳይሆን አይቀርም። ቲቶ ግሪካዊ ክርስቲያን ነው፤ በኋላ ላይ የጳውሎስ ታማኝ የጉዞ ጓደኛና ተወካይ ሆኗል። (ገላ. 2:1፤ ቲቶ 1:4) ይህ ሰው፣ አንድ ያልተገረዘ አሕዛብ በመንፈስ የተቀባ ክርስቲያን ሊሆን እንደሚችል የሚያሳይ ግሩም ምሳሌ ነው።—ገላ. 2:3