የግርጌ ማስታወሻ e በ49 ዓ.ም. ሐዋርያትና ሽማግሌዎች፣ ‘አሕዛብ የሙሴን ሕግ ማክበር አለባቸው ወይም የለባቸውም’ በሚለው ጉዳይ ላይ ተወያይተው ነበር፤ ከመካከላቸው አንዳንዶቹ “ከፈሪሳውያን ሃይማኖታዊ ቡድን መካከል አማኞች የሆኑ” ተብለዋል። (ሥራ 15:5) እንዲህ የተባለው እነዚህ አማኞች ከዚህ ቀደም ፈሪሳዊ ስለነበሩ ሊሆን ይችላል።