የግርጌ ማስታወሻ
a የውሻ ዝርያዎችን የሚያዳቅሉ ሰዎች የሚያስገኙት ለውጥ ብዙውን ጊዜ ጂኖች ተግባራቸውን በትክክል ባለማከናወናቸው ምክንያት የሚመጣ ነው። ለምሳሌ፣ ዳክስሁንት የተባለው የውሻ ዝርያ ድንክዬ የሆነው በሰውነቱ ውስጥ የሚገኘው እንደ አጥንት ያለ ለስላሳ ነገር (cartilage) በተገቢው መንገድ ማደግ ባለመቻሉ ነው።