የግርጌ ማስታወሻ
b በዚህ ክፍል ውስጥ “ዝርያ” የሚለው ቃል በተደጋጋሚ ጊዜያት ቢጠቀስም ቃሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል በሆነው የዘፍጥረት መጽሐፍ ውስጥ እንደማይገኝ ልብ ሊባል ይገባዋል። በዘፍጥረት መጽሐፍ ውስጥ የምናገኘው ‘ወገን’ የሚለውን ቃል ሲሆን ይህ ቃል ሰፋ ያለ ትርጉም አለው። ብዙውን ጊዜ ሳይንቲስቶች በዝግመተ ለውጥ አማካኝነት አዲስ ዝርያ እንደተገኘ የሚገልጹት በአንድ ‘ወገን’ ውስጥ የሚከሰተውን ልዩነት በማየት ነው።