የግርጌ ማስታወሻ d ሎኒግ ሕይወት የተገኘው በፍጥረት እንደሆነ ያምናሉ። በዚህ ጽሑፍ ላይ የተጠቀሰው የሎኒግ አስተያየት የራሳቸው እንጂ የማክስ ፕላንክን የምርምር ተቋም የሚወክል አይደለም።