የግርጌ ማስታወሻ
a በመጀመሪያው “ቀን” ላይ ስለተከናወነው ነገር ሲገለጽ ብርሃንን ለማመልከት የተሠራበት ኦር የሚለው የዕብራይስጥ ቃል ሲሆን ቃሉ ብርሃንን በአጠቃላይ ያመለክታል፤ በአራተኛው “ቀን” ላይ የተጠቀሰው ቃል ግን ማኦር ሲሆን ይህ ቃል ብርሃኑ የተገኘበትን ምንጭ ያመለክታል።