የግርጌ ማስታወሻ b ፕሮፌሰር ሻፒሮ ሕይወት በፍጥረት እንደተገኘ አያምኑም። እሳቸው የሚያምኑት ሕይወት እስካሁን ሙሉ በሙሉ ባልተረዳነው መንገድ በአጋጣሚ እንደተገኘ ነው።