የግርጌ ማስታወሻ d ዶክተር ክሌላንድ ስለ ፍጥረት በሚናገረው የመጽሐፍ ቅዱስ ዘገባ አያምኑም። እኚህ ሴት የሚያምኑት ሕይወት እስካሁን ሙሉ በሙሉ ባልተረዳነው መንገድ በአጋጣሚ እንደተገኘ ነው።