የግርጌ ማስታወሻ
b ሴሎች ከሚሠሯቸው ፕሮቲኖች አንዱ ኢንዛይም ነው። እያንዳንዱ ኢንዛይም አንድን ዓይነት ኬሚካላዊ ሂደት ማፋጠን እንዲችል በተለየ መንገድ ይተጣጠፋል። በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢንዛይሞች እርስ በርሳቸው ተባብረው በመሥራት የሴሉን እንቅስቃሴ ይቆጣጠራሉ።