የግርጌ ማስታወሻ c በሰው አካል ውስጥ የሚገኙ አንዳንድ ሴሎች 10,000,000,000 በሚያህሉ የፕሮቲን ሞለኪውሎች11 የተገነቡ ሲሆን እነዚህ ሞለኪውሎች ዓይነታቸው በመቶ ሺህ የሚቆጠር ሊሆን ይችላል።12