የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

g “ሆሚኒድ” የሚለው ቃል የዝግመተ ለውጥ ተመራማሪዎች የሰውን ዘርና በቅድመ ታሪክ ዘመናት የኖሩትን ሰው መሰል ዝርያዎች ለማመልከት የሚጠቀሙበት ቃል ነው።

በዚህ ሥዕል ላይ የሚታየው ጉድለት ምንድን ነው?

  • እንዲህ ዓይነቶቹ ሥዕሎች የተመሠረቱት በእውነታ ላይ ሳይሆን በተመራማሪዎችና በሥነ ጥበብ ባለሙያዎች ግምት ብሎም የተዛባ አመለካከት ላይ ነው።51

  • ከእነዚህ ሥዕሎች ውስጥ አብዛኞቹ የተሳሉት በከፊል የተገኙ የራስ ቅሎችንና ተነጥለው የተገኙ ጥርሶችን መሠረት በማድረግ ነው። ሙሉ አፅም ይቅርና ሙሉ የራስ ቅል እንኳ ማግኘት በጣም ብርቅ ነው።

  • የተለያዩ ፍጥረታት ቅሪተ አካላት አመዳደብ እንዴት መሆን እንዳለበት በተመራማሪዎች መካከል የጋራ ስምምነት የለም።

  • የሥነ ጥበብ ባለሙያዎች ከሕልውና ውጭ የሆኑ ፍጥረታትን የፊት ገጽታ፣ የቆዳ ቀለምና ፀጉር በትክክል መሳል አይችሉም።

  • እስከ ዘመናዊው ሰው ድረስ ያለው እያንዳንዱ ፍጥረት የሚቀመጥበት ቅደም ተከተል የሚወሰነው በራስ ቅሉ መጠን መሠረት ነው። እንዲህ የሚደረገው የማሰብ ችሎታን በአንጎል መጠን መለካት አስተማማኝ ዘዴ እንዳልሆነ እየታወቀ ነው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ