የግርጌ ማስታወሻ a ለአጻጻፍ እንዲያመች ሲባል በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ስለ ወጣቶች ስንገልጽ በአብዛኛው የምንጠቀመው በተባዕታይ ፆታ ቢሆንም ትምህርቱ ለሁለቱም ፆታዎች እንደሚሠራ ግልጽ ነው።