የግርጌ ማስታወሻ c በአንዳንድ ባሕሎች ልጆች በተለይም ሴቶች አግብተው እስኪወጡ ድረስ ከወላጆቻቸው ጋር መኖራቸው የተለመደ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ይህን ጉዳይ በተመለከተ በቀጥታ የሚናገረው ሐሳብ የለም።