የግርጌ ማስታወሻ a አንዳንድ ወጣቶች ረዘም ላለ ጊዜ በሐዘን ሲዋጡ ሕይወታቸውን ለማጥፋት ያስባሉ። አንተም እንዲህ ዓይነት ሐሳብ ከመጣብህ ለአንድ የምታምነው አዋቂ ሰው የሚሰማህን ንገረው።—ተጨማሪ ሐሳብ ለማግኘት ምዕራፍ 14ን ተመልከት።