የግርጌ ማስታወሻ b ማዘንህን ለማሳየት የግድ ማልቀስ እንዳለብህ ሊሰማህ አይገባም። ሰዎች ሐዘናቸውን የሚገልጹበት መንገድ ይለያያል። በሌላ በኩል ግን እንባህ ከተናነቀህ “ለማልቀስ ጊዜ አለው” የሚለውን ጥቅስ አስታውስ።—መክብብ 3:4