የግርጌ ማስታወሻ a በዩናይትድ ስቴትስ አንድ ብርጭቆ መጠጥ የሚባለው 360 ሚሊ ሊትር ቢራ ወይም 150 ሚሊ ሊትር ወይን ሲሆን የዚህን ያህል መጠን ያለው የአልኮል መጠጥ 14 ግራም ኤታኖል አለው።