የግርጌ ማስታወሻ
a ኑኃሚን እንደገለጸችው ይሖዋ ደግነት የሚያሳየው በሕይወት ላሉት ብቻ ሳይሆን ለሞቱትም ጭምር ነው። ኑኃሚን ባሏንና ሁለቱን ወንዶች ልጆቿን በሞት አጥታለች። ሩትም ባሏን በሞት ተነጥቃለች። እነዚያ ሦስት ወንዶች በሁለቱ ሴቶች ሕይወት ውስጥ ትልቅ ቦታ እንደነበራቸው ጥርጥር የለውም። ለሩትና ለኑኃሚን የሚደረግ ማንኛውም ዓይነት ደግነት እነዚህ ሴቶች ጥሩ እንክብካቤ እንዲደረግላቸው ይፈልጉ ለነበሩት ለእነዚያ ወንዶች እንደተደረገ የሚቆጠር ነው።