የግርጌ ማስታወሻ d ሩት፣ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ በሰፈረው በኢየሱስ የትውልድ ሐረግ ዝርዝር ውስጥ ከተጠቀሱት አምስት ሴቶች መካከል አንዷ ናት። ሌላኛዋ ደግሞ የቦዔዝ እናት የሆነችው ረዓብ ናት። (ማቴ. 1:3, 5, 6, 16) እንደ ሩት ሁሉ ረዓብም እስራኤላዊት አልነበረችም።