የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

b ይህ ቅዱስ ማደሪያ አራት ማዕዘን ቅርጽ ያለው ሲሆን በእንጨት አውታር ላይ የተዘረጋ ትልቅ ድንኳን ነበር ሊባል ይችላል። ይሁን እንጂ ድንኳኑ የተሠራው ምርጥ በሆኑ ቁሳቁሶች ይኸውም በአቆስጣ ቆዳ፣ ውብ የሆነ ጥልፍ በተጠለፈባቸው ጨርቆች እንዲሁም በብርና በወርቅ በተለበጡ ውድ እንጨቶች ነበር። ይህ ቅዱስ ድንኳን የሚገኘው አራት ማዕዘን ቅርጽ ባለው ግቢ ውስጥ ሲሆን በግቢው ውስጥ አስደናቂ የሆነ መሠዊያም አለ። ከጊዜ በኋላ በማደሪያው ድንኳን አጠገብ ካህናት የሚጠቀሙባቸው ሌሎች ክፍሎችም ሳይጨመሩ አልቀሩም። ሳሙኤል የሚተኛው በእንዲህ ዓይነቱ ክፍል ውስጥ የነበረ ይመስላል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ