የግርጌ ማስታወሻ
b የቀርሜሎስ ተራራ ከበታቹ ካለው ባሕር ከሚነፍሰው እርጥበት አዘል አየር በቂ ዝናብና ጠል ስለሚያገኝ አብዛኛውን ጊዜ ለምለም ነበር። በኣል ዝናብ ያዘንባል ተብሎ ይታመን ስለነበር ይህ ተራራ በበኣል አምልኮ ውስጥ ወሳኝ ቦታ እንደነበረው ከሁኔታው መረዳት ይቻላል። በመሆኑም ባዶና ጠፍ የሆነው የቀርሜሎስ ተራራ የበኣል አምልኮ ሐሰት መሆኑን ለማጋለጥ ተስማሚ ቦታ ነበር።