የግርጌ ማስታወሻ
a ከዚያ ብዙም ሳይቆይ ይሖዋ፣ ኤልሳዕን እንዲያሠለጥነው ለኤልያስ ኃላፊነት ሰጠው፤ ኤልሳዕ “የኤልያስን እጅ ያስታጥብ” እንደነበር ተጠቅሷል። (2 ነገ. 3:11) ከሁኔታው መረዳት እንደሚቻለው ኤልሳዕ፣ አረጋዊውን ኤልያስን በሚያስፈልገው ሁሉ በመርዳት የእሱ አገልጋይ ሆኖ ሠርቷል።