የግርጌ ማስታወሻ
a በዮናስ ዘመን አሥሩን ነገድ ያቀፈው የእስራኤል መንግሥት ዋና ከተማ የነበረችው ሰማርያ ከ20,000 እስከ 30,000 የሚጠጋ ሕዝብ ይኖርባት እንደነበር ይገመታል፤ የነነዌ ሕዝብ ደግሞ ከዚህ አራት እጥፍ ገደማ ይበልጣል። ነነዌ በብልጽግናዋ ከፍተኛ ደረጃ ላይ በደረሰችበት ወቅት በዓለም ላይ ትልቋ ከተማ ሳትሆን አትቀርም።