የግርጌ ማስታወሻ
b ንጉሡ የወሰደው እንዲህ ያለው እርምጃ ያልተለመደ ነገር ሊመስል ቢችልም ከዚያ በፊት ተደርጎ የማያውቅ ነገር አይደለም። ግሪካዊው የታሪክ ምሁር ሄሮዶተስ፣ የጥንቶቹ ፋርሳውያን አንድ ተወዳጅ ጄኔራል በሞተ ጊዜ በሐዘን ሥነ ሥርዓቱ ላይ ከብቶቻቸውም እንዲካፈሉ እንዳደረጉ ገልጿል።