የግርጌ ማስታወሻ c አምላክ የነነዌ ሰዎች ቀኝና ግራቸውን ለይተው መናገር እንደማይችሉ ሲገልጽ ልክ እንደ ልጆች መለኮታዊ መሥፈርቶችን ማስተዋል የማይችሉ መሆናቸውን መናገሩ ነበር።