የግርጌ ማስታወሻ c ከአማሌቃውያን መካከል “የቀሩት” በንጉሥ ሕዝቅያስ የግዛት ዘመን ተደምስሰው ስለነበር ሐማ በሕይወት ተርፈው ከነበሩት ጥቂት አማሌቃውያን ውስጥ አንዱ ሳይሆን አይቀርም።—1 ዜና 4:43