የግርጌ ማስታወሻ
a በመጀመሪያው መቶ ዘመን በነበረው የአይሁድ ማኅበረሰብ ውስጥ በአብዛኛው ሴቶች ትምህርት እንዲማሩ አይፈቀድላቸውም ነበር። ብዙውን ጊዜ የሚሰጣቸው ሥልጠና በቤት ውስጥ ሥራዎች ላይ ያተኮረ ነበር። በመሆኑም ማርታ አንዲት ሴት አንድ መምህር እግር አጠገብ ተቀምጣ ስትማር ማየቷ እንግዳ ነገር ሆኖባት ሊሆን ይችላል።