የግርጌ ማስታወሻ a በምኩራቡ የነበረው ሕዝብ በዚህ ዕለት የሰጠውን ምላሽ ከአንድ ቀን በፊት ኢየሱስ የአምላክ ነቢይ እንደሆነ በአድናቆት ስሜት ተውጦ ከተናገረው ሐሳብ ጋር ስናወዳድር ሕዝቡ ምን ያህል ወላዋይ እንደሆነ በግልጽ ማየት እንችላለን።—ዮሐ. 6:14