የግርጌ ማስታወሻ a በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ያሉትን ታሪኮች ስታነቡ ከአንዳንድ ጥያቄዎች ቀጥሎ (—) ታገኛላችሁ። ልጃችሁ ለጥያቄው መልስ እንዲሰጥ እዚህ ጋ ቆም ማለታችሁ ጥሩ ነው።