የግርጌ ማስታወሻ c በ1914 የተከሰተውን “የምጥ ጣር መጀመሪያ” የተመለከቱትና በመጀመሪያው የቅቡዓን ቡድን ውስጥ የታቀፉት ክርስቲያኖች በሙሉ ሞተው ካለቁ በኋላ በመንፈስ የተቀባ ማንኛውም ክርስቲያን ኢየሱስ በጠቀሰው “ትውልድ” ውስጥ አይካተትም።—ማቴ. 24:8