የግርጌ ማስታወሻ a አንድ የማመሳከሪያ ጽሑፍ እንደሚገልጸው እዚህ ጥቅስ ላይ “ይመራችኋል” ተብሎ የተተረጎመው የግሪክኛ ቃል “መንገድ ማሳየት” የሚል ትርጉም አለው።