የግርጌ ማስታወሻ b ከዚያ ቀደም ብሎ፣ ይህ ራእይ አረማዊ አምልኮን በሚከተለው የሮም ግዛትና በሮም ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን መካከል የሚካሄድ ጦርነትን የሚያመለክት እንደሆነ ይታሰብ ነበር።