የግርጌ ማስታወሻ c በዚያን ጊዜ ጉባኤው፣ ሽማግሌዎችን ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ ይመርጥ ነበር። በመሆኑም አንድ ጉባኤ፣ በአገልግሎት ለመካፈል ፈቃደኛ ላልሆኑ ወንድሞች ድምፅ አለመስጠት ይችል ነበር። ሽማግሌዎችን በቲኦክራሲያዊ መንገድ መሾም ስለተጀመረበት መንገድ በምዕራፍ 12 ላይ ይብራራል።