የግርጌ ማስታወሻ
d ወንድም ፍሬድሪክ ዊልያም ፍራንዝ ኅዳር 14, 1927 በጻፈው ደብዳቤ ላይ እንዲህ ብሏል፦ “በዚህ ዓመት ገናን አናከብርም። የቤቴል ቤተሰብ ገናን ላለማክበር ወስኗል።” ወንድም ፍራንዝ ከጥቂት ወራት በኋላ ማለትም የካቲት 6, 1928 በጻፈው ደብዳቤ ላይ “ጌታ፣ የዲያብሎስ ድርጅት ከሆነችው ከባቢሎን ስህተቶች ቀስ በቀስ እንድንነጻ አድርጓል” ብሎ ነበር።