የግርጌ ማስታወሻ
a ቪንዲኬሽን፣ ጥራዝ 2 የተባለው መጽሐፍ የአምላክ ሕዝቦች ወደ ትውልድ አገራቸው ስለመመለሳቸው የሚያወሱት ትንቢቶች ዘመናዊ ፍጻሜያቸውን የሚያገኙት በሥጋዊ ሳይሆን በመንፈሳዊ እስራኤላውያን ላይ መሆኑን ለመጀመሪያ ጊዜ በ1932 ገልጿል። ትንቢቶቹ ንጹሕ አምልኮ መልሶ እንደሚቋቋም ይጠቁማሉ። የመጋቢት 1, 1999 መጠበቂያ ግንብ ሕዝቅኤል ስለ ቤተ መቅደሱ የተመለከተው ራእይ እንደነዚህ ካሉት ትንቢቶች አንዱ በመሆኑ በመጨረሻዎቹ ቀናት በመንፈሳዊ ሁኔታ ፍጻሜውን እንደሚያገኝ ገልጿል።