የግርጌ ማስታወሻ
a በከሳሽ ካንትዌል እና በተከሳሽ ከነቲከት ግዛት መካከል የተካሄደው ክርክር፣ ወንድም ሄይደን ከቪንግተን ወንድሞችን ወክሎ በዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፊት ከቀረበባቸው 43 ጉዳዮች መካከል የመጀመሪያው ነው። ወንድም ሄይደን በ1978 አንቀላፍቷል። የወንድም ሄይደን ባለቤት፣ እህት ዶሮቲ በ2015 በ92 ዓመታቸው እስከሞቱበት ጊዜ ድረስ በታማኝነት አገልግለዋል።