የግርጌ ማስታወሻ e የአርሜንያ መንግሥት ባለፉት 20 ዓመታት ውስጥ ከ450 በላይ ወጣት የይሖዋ ምሥክሮችን አስሯል። ኅዳር 2013 ከእነዚህ ወጣቶች የመጨረሻዎቹ ከእስር ተለቅቀዋል።