የግርጌ ማስታወሻ b ከወራት በኋላ ኢየሱስ ‘ሌሎች 70 ሰዎችን በመሾም’ “ሁለት ሁለት አድርጎ” እንዲሰብኩ ላካቸው። ለእነዚህ ሰዎችም ሥልጠና ሰጥቷቸው ነበር።—ሉቃስ 10:1-16