የግርጌ ማስታወሻ a በዚህ ምዕራፍ ላይ የምንመረምረው ለእምነት ባልንጀሮቻችን ስለምንሰጠው የእርዳታ አገልግሎት ነው። ሆኖም በምንሰጠው እርዳታ የይሖዋ ምሥክር ያልሆኑ ሰዎችም የተጠቀሙባቸው ብዙ ጊዜያት አሉ።—ገላ. 6:10