የግርጌ ማስታወሻ
a ይሖዋ ፈጣሪ በመሆኑ አባት ተብሎ ተጠርቷል። (ኢሳይያስ 64:8) ይሖዋ ኢየሱስን ስለፈጠረው ኢየሱስ የአምላክ ልጅ ተብሏል። በተጨማሪም መላእክትም ሆኑ ሰው የሆነው አዳም የአምላክ ልጆች ተብለው ተጠርተዋል።—ኢዮብ 1:6፤ ሉቃስ 3:38