የግርጌ ማስታወሻ a አንዳንዶች ይሖዋ የሚለው ስም ትርጉም “እንዲሆን ያደርጋል” ማለት እንደሆነ ይናገራሉ። ይህ ትርጉም ይሖዋ ፈጣሪ መሆኑንና ዓላማውን ዳር የማድረስ ችሎታ እንዳለው ጥሩ አድርጎ ይገልጻል።